ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 52:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስሚ፤ ጠባቂዎችሽ ድምፃቸውን ከፍ አድርገዋል፤በአንድነት በእልልታ ይዘምራሉ። እግዚአብሔር ወደ ጽዮን ሲመለስ፣በዐይኖቻቸው ያያሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 52

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 52:8