ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 52:12-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ሆኖም በችኰላ አትወጡም፤ሸሽታችሁም አትሄዱም፤ እግዚአብሔር ፊት ፊታችሁ ይሄዳል፤የእስራኤል አምላክ ደጀን ይሆናችኋል።

13. እነሆ፤ ባሪያዬ የሚያከናውነው በማስተዋል ነው፤ገናና ይሆናል፤ ከፍ ከፍ ይላል፤ እጅግ ይከብራልም።

14. ብዙዎች በእርሱ እስኪደነግጡ ድረስ፣መልኩ ከማንም ከሰው የተለየ፤ከሰው ልጆችም ሁሉ ይልቅ ተጐሳቈለ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 52