ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 50:10-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ከእናንተ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣የባሪያውንም ቃል የሚሰማ ማን ነው?ያ ሰው በጨለማ የሚሄድ ከሆነና፣ብርሃንም ከሌለው፣ በእግዚአብሔር ስም ይታመን፤በአምላኩም ይደገፍ።

11. አሁን ግን እናንተ እሳት አንድዳችሁ፣የራሳችሁን የሚንቦገቦግ ችቦ የያዛችሁ ሁሉ፣በሉ በእሳታችሁ ብርሃን ሂዱ፤ባንቦገቦጋችሁትም የችቦ ብርሃን ተመላለሱ።እንግዲህ ከእጄ የምትቀበሉት ይህ ነው፤በሥቃይም ትጋደማላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 50