ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 49:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ግን እንዲህ ይላል፤“ከተዋጊዎች ላይ ምርኮኞች በርግጥ ይወሰዳሉ፤ከጨካኞችም ላይ ምርኮ ይበዘበዛል፤ከአንቺ ጋር የሚጣሉትን እጣላቸዋለሁ፤ልጆችሽንም እታደጋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:25