ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 47:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቤን ተቈጥቼ ነበር፤ርስቴን አርክሼው ነበር፤አሳልፌ በእጅሽ ሰጠኋቸው፤አንቺ ግን አልራራሽላቸውም፤በዕድሜ በገፉት ላይ እንኳ፣እጅግ ከባድ ቀንበር ጫንሽባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 47:6