ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 47:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“አንቺ የባቢሎን ድንግል ልጅ ሆይ፤ውረጂ፤ በትቢያ ላይ ተቀመጪ፤አንቺ የባቢሎናውያን ልጅ ሆይ፤ከዙፋንሽ ውረጂ፤ መሬት ላይ ተቀመጪ፤ከእንግዲህ ውብ ወይም ለግላጋ፣ተብለሽ አትጠሪም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 47

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 47:1