ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 46:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቤል ተዋረደ፤ ናባው እጅግ ዝቅ አለ፤ጣዖቶቻቸው በአጋሰስ ተጭነዋል፤ይዘዋቸው የሚዞሩት ምስሎች ሸክም ናቸው፤ለደከሙ እንስሳት ከባድ ጭነት ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 46

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 46:1