ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 43:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መልካም መዐዛ ያለው ዕጣን አልገዛህልኝም፤በመሥዋዕትህ ሥብ አላጠገብኸኝም፤ነገር ግን የኀጢአት ሸክምህን ጫንህብኝ፤በበደልህም አደከምኸኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 43

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 43:24