ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 42:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አገልጋዬ እንጂ፣ ሌላ ዕውር ማን አለ?ከምልከው መልእክተኛዬስ በቀር ማን ደንቈሮ አለ?ለእኔ ታማኝ እንደሆነ ሰው የታወረ፣እንደ እግዚአብሔርስ አገልጋይ ዕውር ማነው?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 42

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 42:19