ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 41:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ሰዎች ያያሉ፤ ያውቃሉ፤ የእግዚአብሔር እጅ ይህን እንዳደረገ፣የእስራኤል ቅዱስ እንደ ፈጠረው፣በአንድነት ይገነዘባሉ፤ ያስተውላሉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 41:20