ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 40:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐይናችሁን አንሡ፤ ወደ ሰማይ ተመልከቱ፤እነዚህን ሁሉ የፈጠረ ማን ነው?የከዋክብትን ሰራዊት አንድ በአንድ የሚያወጣቸው፣በየስማቸው የሚጠራቸው እርሱ ነው።ከኀይሉ ታላቅነትና ከችሎታው ብርታት የተነሣ፣አንዳቸውም አይጠፉም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 40

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 40:26