ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 38:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ጊዜ ሕዝቅያስ ታመመ፤ ሞት አፋፍ ደረሰ፤ የአሞጽ ልጅ ነቢዩ ኢሳይያስም ወደ እርሱ መጥቶ፣ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘ከሕመምህ አትድንም፤ ትሞታለህና ቤትህን አሰናዳ’ ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 38

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 38:1