ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 28:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህም በወይን ጠጅ ይንገዳገዳሉ፤በሚያሰክርም መጠጥ ይወላገዳሉ፤ካህናቱና ነቢያቱ በሚያሰክር መጠጥ ተንገደገዱ፤በወይን ጠጅ ነገር ተምታታባቸው፤በሚያሰክር መጠጥ ተወላገዱ፤ራእይ ሲያዩ ይስታሉ፤ፍርድ ሲሰጡም ይሰናከላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 28:7