ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 28:28-29 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

28. እንጀራን ለመጋገር እህል ይፈጫል፤ስለዚህ አንድ ሰው ለዘላለም እህል ሲወቃ አይኖርም።የመውቂያውን መንኰራኵር ቢያኼድበትም፣ፈረሶቹ አይደፈጥጡትም።

29. ይህ ሁሉ የሚሆነው በምክሩ ድንቅ በጥበቡታላቅ ከሆነው፣ከሰራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 28