ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 25:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን እንዲህ ይባላል፤“እነሆ፤ አምላካችን ይህ ነው፤በእርሱ ታመንን፤ እርሱም አዳነን፤ እግዚአብሔር ይህ ነው፤ በእርሱ ታመንን፤በማዳኑም ደስ ይበለን፤ ሐሤትም እናድርግ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 25

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 25:9