ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 23:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ጢሮስ የተነገረ ንግር፤የተርሴስ መርከቦች ሆይ፤ ዋይ በሉ፤ጢሮስ ተደምስሳለችና፤ያለ ቤትና ያለ ወደብ ቀርታለች።ከቆጵሮስ ምድር፣ዜናው ወጥቶላቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 23:1