ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 20:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ጊዜ እግዚአብሔር የአሞጽን ልጅ ኢሳይያስን፣ “ማቁን ከሰውነትህ፣ ጫማህን ከእግርህ አውልቅ” ሲል ተናገረው። እርሱም እንዲሁ አደረገ፤ ዕርቃኑንና ባዶ እግሩን ተመላለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 20:2