ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 19:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ ቀን አምስት የግብፅ ከተሞች በከነዓን ቋንቋ ይናገራሉ፤ የሰራዊት ጌታ የእግዚአብሔርም ወገን ለመሆን ቃል ኪዳን ይገባሉ፤ ከእነዚህም ከተሞች አንዲቱ የጥፋት ከተማ ተብላ ትጠራለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 19

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 19:18