ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ኢሳይያስ 13:15-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. የተማረከ ሁሉ ይወጋል፤የተያዘም ሁሉ በሰይፍ ይወድቃል።

16. ዐይናቸው እያየ ሕፃናታቸው ይጨፈጨፋሉ፤ቤታቸው ይዘረፋል፤ ሚስቶቻቸው ይደፈራሉ።

17. እነሆ፤ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣በወርቅም ደስ የማይሰኙትን፣ሜዶናውያንን አስነሣባቸዋለሁ።

18. ቀስታቸው ጐበዞችን ይፈጃል፤ሕፃናትን አይምሩም፤ዐይናቸውም ለልጆች አይራራም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 13