ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አብድዩ 1:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወዳጆችህ ሁሉ ወደ ድንበር ይገፉሃል፤ጓደኞችህ ያታልሉሃል፤ ያሸንፉህማል፤እንጀራህን የበሉ ወጥመድ ይዘረጉብሃል፤አንተ ግን አታውቀውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አብድዩ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አብድዩ 1:7