የያዕቆብ ቤት እሳት፣የዮሴፍም ቤት ነበልባል ይሆናል፤የዔሳው ቤት ገለባ ይሆናል፤ያቃጥሉታል፤ ይበሉትማል፤ከዔሳው ቤት የሚተርፍ፣ አይኖርም።” እግዚአብሔር ተናግሮአል።