ክፉ ቀን በገጠመው ጊዜ፤በወንድምህ ሥቃይ መደሰት አልነበረብህም፤በጥፋታቸው ቀን፣ የይሁዳ ሕዝብ ሲያዝኑሐሤት ማድረግ አልነበረብህም፤በጭንቀታቸውም ቀን፣በትዕቢት ልትናገር አይገባህም ነበር።