ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አብድዩ 1:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዶች ሀብቱን ዘርፈው ሲሄዱ፣ባዕዳንም በበሮቹ ሲገቡ፣በኢየሩሳሌምም ላይ ዕጣ ሲጣጣሉ፣በዚያ ቀን ገለልተኛ ሆነህ ተመለከትህ፣አንተም ከእነርሱ እንደ አንዱ ሆንህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አብድዩ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አብድዩ 1:11