ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 9:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንጉሡም ይህ እንዲሆን አዘዘ። በሱሳ ዐዋጅ ተነገረ፤ ዐሥሩንም የሐማ ወንዶች ልጆች ሰቀሏቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 9:14