ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 6:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐማ በገባ ጊዜ ንጉሡ፣ “ንጉሥ ሊያከብረው ለወደደው ሰው ምን ሊደረግለት ይገባል?” ሲል ጠየቀው።በዚህ ጊዜ ሐማ፣ “ንጉሡ ከእኔ ይልቅ የሚያከብረው ማን አለ?” ሲል በልቡ ዐሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 6:6