ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 6:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ሐማ ልብሱንና ፈረሱን ወስዶ መርዶክዮስን አለበሰው፤ በዋና ዋና መንገዶች ላይ እየመራም፣ “ንጉሥ ሊያከብረው ለሚወደው ሰው ይህ ተደርጎለታል” እያለ በፊቱ ያውጅ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 6:11