ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 5:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐማ በዚያን ቀን ደስ ብሎትና መንፈሱ ረክቶ ወጣ፤ ነገር ግን መርዶክዮስን በንጉሡ በር ላይ ሲያየው ከተቀመጠበት አለመነሣቱንና በፊቱም አለመንቀጥቀጡን ሲመለከት፣ ቊጣው በመርዶክዮስ ላይ ነደደ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 5:9