ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 5:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሐማ ስለ ሀብቱ ታላቅነት፣ ስለ ልጆቹ ብዛት እንዲሁም ንጉሡ የቱን ያህል እንዳከበረው፣ ከሌሎቹም መኳንንትና ሹማምት ይበልጥ እንዴት ከፍ ከፍ እንዳደረገው እያጋነነ ነገራቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 5:11