ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 5:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሦስተኛው ቀን አስቴር የክብር ልብሷን ለብሳ በንጉሡ አዳራሽ ፊት ለፊት ባለው በቤተ መንግሥቱ ውስጠኛ አደባባይ ገብታ ቆመች። ንጉሡም አዳራሹ ውስጥ በመግቢያው ትይዩ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 5:1