ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 4:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የአስቴር ደንገጡሮችና ጃንደረቦች መጥተው ስለ መርዶክዮስ በነገሯት ጊዜ፣ እጅግ አዘነች፤ እርሷም በማቁ ፈንታ የሚለብሰውን ልብስ ላከችለት፤ እርሱ ግን አልተቀበላቸውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 4:4