ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 4:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የንጉሡ ዐዋጅና ትእዛዝ በደረሰበት አውራጃ ሁሉ፣ በአይሁድ መካከል ታላቅ ሐዘን ሆነ፤ ጾሙ፤ አለቀሱ፤ ጮኹም። ብዙዎቹም ማቅና ዐመድ ላይ ተኙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 4:3