ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አስቴር 4:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚህ ጊዜ አንቺ ዝም ብትዪ፣ ለአይሁድ ርዳታና ትድግና ከሌላ ስፍራ ይመጣላቸዋል፤ አንቺና የአባትሽ ቤት ግን ትጠፋላችሁ፤ ደግሞስ አንቺ ንግሥት ለመሆን የበቃሽው ለዚህ ጊዜ እንደሆነ ማን ያውቃል?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አስቴር 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አስቴር 4:14