ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 7:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤”‘ሚስትህ በከተማዪቱ ውስጥ ጋለሞታ ትሆናለች፤ወንዶችና ሴቶች ልጆችህም በሰይፍ ይወድቃሉ፤ምድርህም እየተለካ ይከፋፈላል፤አንተ ራስህ በረከሰ ምድር ትሞታለህ፤እስራኤልም ከትውልድ አገሩ፣ተማርኮ ይሄዳል።’ ”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 7:17