ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 7:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ እግዚአብሔር ይህን አሳየኝ፤ የንጉሡ የመከር እህል ከተሰበሰበ በኋላ ገቦው መብቀል በጀመረ ጊዜ፣ እርሱ የአንበጣ መንጋ እንዲፈለፈል አደረገ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 7:1