ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 5:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ ጌታ የሰራዊት አምላክ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በየመንገዱ ሁሉ ወየው ተብሎ ይለቀሳል፤በአደባባዩም የሥቃይ ጩኸት ይሆናል፤ ገበሬዎች ለልቅሶ፣አልቃሾችም ለዋይታ ይጠራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 5:16