ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 4:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“የአትክልትና የወይን ቦታዎቻችሁን ብዙ ጊዜ መታሁ፤በዋግና በአረማሞም አጠፋኋቸው፤አንበጦችም የበለስና የወይራ ዛፎቻችሁን በሉ፤እናንተ ግን ወደ እኔ አልተመለሳችሁም፤”ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 4:9