ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 3:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የእስራኤል ልጆች ሆይ፤ እግዚአብሔር በእናንተ ከግብፅ ባወጣሁት ሕዝብ ሁሉ ላይ የተናገረውን ይህን ቃል ስሙ፤

2. “ከምድር ወገን ሁሉ፣እናንተን ብቻ መረጥሁ፤ስለዚህ ስለ ሠራችሁት ኀጢአት ሁሉ፣እኔ እቀጣችኋለሁ።”

3. በውኑ ሁለት ሰዎች ሳይስማሙ፣አብረው መጓዝ ይችላሉን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 3