ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 1:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በአስቀሎና በትር የያዘውን፣የአሸዶድንም ንጉሥ እደመስሳለሁ፤ በፍልስጥኤም ካሉት የመጨረሻው ሰውእስኪሞት ድረስ፣እጄን በአቃሮን ላይ እዘረጋለሁ፤”ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 1:8