ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

አሞጽ 1:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የደማስቆን በሮች እሰባብራለሁ፤በቤት ዔደን በትር የያዘውን፣በአዌን ሸለቆ ያለውን ንጉሥ እደመስሳለሁ፤የሶርያም ሕዝብ ተማርኮ ወደ ቂር ይሄዳል”ይላል እግዚአብሔር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አሞጽ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አሞጽ 1:5