ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ናሆም 3:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ቊስልህን ሊፈውስ የሚችል የለም፤ስብራትህም ለሞት የሚያደርስ ነው፤ስለ አንተ የሰማ ሁሉ፣በውድቀትህ ደስ ብሎት ያጨበጭባል፤ወሰን የሌለው ጭካኔህ፣ያልነካው ማን አለና?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 3:19