ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ናሆም 1:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነሆ፤ የምሥራች የሚያመጣው፣ሰላምን የሚያውጀው ሰው እግር፣በተራሮች ላይ ነው፤ይሁዳ ሆይ፤ በዓላትህን አክብር፤ስእለትህንም ፈጽም፤ከእንግዲህ ክፉዎች አይወሩህም፤እነርሱም ፈጽመው ይጠፋሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 1:15