ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ነህምያ 9:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተመሸጉ ከተሞቻቸውንና የሰባውን ምድር ያዙ፤ በመልካም ነገር ሁሉ የተሞሉ ቤቶቻቸውን፣ የተቈፈሩ የውሃ ጒድጓዶቻቸውን፣ የወይን ተክላቸውን፣ የወይራ ዛፎቻቸውንና ስፍር ቍጥር የሌላቸውን የፍሬ ዛፎች ያዙ። እስኪጠግቡ በሉ፤ ወፈሩም፤ በታላቅ በጎነትህም ደስ ተሰኙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 9:25