ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ነህምያ 9:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወንዶች ልጆቻቸውን እንደ ሰማይ ከዋክብት አበዛሃቸው፤ አባቶቻቸው ገብተው እንዲወርሱ ወዳዘዝሃቸውም ምድር አገባሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 9:23