ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ነህምያ 3:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዖፌል ኰረብታ ላይ የሚኖሩት የቤተ መቅደሱ አገልጋዮች “የውሃ በር” ተብሎ ከሚጠራው ትይዩ ጀምሮ በስተ ምሥራቅ እስከሚገኘው ግንብ ድረስ መልሰው ሠሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 3:26