ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ነህምያ 11:29-36 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

29. በዓይንሪሞን፣ በጾርዓ፣ በየርሙት፣

30. በዛኖዋ፣ በዓዶላምና በመንደሮቻቸው፣ በለኪሶና በእርሻዎቿ፣ በዓዜቃና በመንደሮቿ። ስለዚህ ከቤርሳቤህ ጀምሮ እስከ ሄኖም ሸለቆ ባለው ስፍራ ሁሉ ተቀመጡ።

31. ከጌባ የመጡት የብንያም ዘሮች በማክማስ፣ በጋያ፣ በቤቴልና በመኖሪያዎቿ፣

32. በዓናቶት፣ በኖብና በሐናንያ፣

33. በሐጾር፣ በራማና በጊቴም፣

34. በሐዲድ፣ በስቦይምና በንበላት፣

35. በሎድና በኦኖ፣ ደግሞም “የእጅ ጥበብ ባለ ሙያዎች ሸለቆ” በተባለው ስፍራ ተቀመጡ።

36. በይሁዳ ከነበሩት ሌዋውያን ከፊሎቹ በብንያም ምድር ተቀመጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 11