ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ነህምያ 10:10-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. ወንድሞቻቸው፦ሰባንያ፣ ሆዲያ፣ ቆሊጣስ፣ ፌልያ፣ ሐናን፣

11. ሚካ፣ ረአብ፣ ሐሸብያ፣

12. ዘኩር፣ ሰራብያ፣ ሰበንያ፣

13. ሆዲያ፣ ባኒ፣ ብኒኑ።

14. የሕዝብ መሪዎች፦ፋሮስ፣ ፈሐት፣ ሞዓብ፣ ኤላም፣ ዛቱዕ፣ ባኒ፣

15. ቡኒ፣ ዓዝጋድ፣ ቤባይ፣

16. አዶንያስ፣ በጉዋይ፣ ዓዲን፣

17. አጤር፣ ሕዝቅያስ፣ ዓዙር፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 10