ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሰቆቃወ 1:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሕዝብ ተሞልታ የነበረችው ከተማ፣እንዴት የተተወች ሆና ቀረች!በሕዝቦች መካከል ታላቅ የነበረችው፣እርሷ እንዴት እንደ መበለት ሆነች!በአውራጃዎች መካከል ልዕልት የነበረችው፣አሁን ባሪያ ሆናለች።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሰቆቃወ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሰቆቃወ 1:1