ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሩት 3:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ተጣጠቢ፤ ሽቶ ተቀቢ፤ እንዲሁም የክት ልብስሽን ልበሺ፤ ከዚያም ወደ ዐውድማው ውረጂ፤ ይሁን እንጂ በልቶና ጠጥቶ እስኪያበቃ ድረስ፣ እዚያ መሆንሽን እንዳያውቅ ይሁን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 3:3