ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሩት 2:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሞዓባዊቷ ሩትም ኑኃሚንን፣ “በፊቱ ሞገስ አግኝቼ ቃርሚያ የሚያስቃርመኝ ሰው ባገኝ እስቲ ወደ እህል አዝመራው ልሂድ” አለቻት።ኑኃሚንም፣ “ልጄ ሆይ፤ ይሁን ሂጂ” አለቻት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 2:2