ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

ሩት 2:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስላደረግሽው ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋሽን ይክፈልሽ፤ በክንፉ ጥላ ሥር ለመጠለል የመጣሽበት የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ብድራትሽን አትረፍርፎ ይመልስልሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሩት 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሩት 2:12